የመመሪያ መለያ: 5/2012
ቀን: ሐምሌ 16፥ 2012 ዓ.ም.
Language: Amharic

የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች አማካሪ ጉባኤ ማቋቋሚያ መመሪያ ቁጥር 5/2012

ማናቸውም የሕዝብ አስተዳደር ስራ በሕግ የበላይነትና ዴሞክራሲያዊ መርሆች ላይ ሊመሠረት እና በሕግመንግስቱ እውቅና ያገኙ መሠረታዊ መብቶችን ሊያከብር የሚገባው በመሆኑ፤

የፍትሕና የዴሞክራሲ ተቋማትን የማሻሻል ሂደት ሕዝብንና ባለሙያዎችን ባሳተፈ መልኩ ተግበራዊ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ የፍትሕና ዴሞክራሲ ተቋማት አገልግሎት ውጤታማነትና የሕዝብ ፍላጎትን በማርካት ረገድ ያሉትን ችግሮች በየወቅቱ በመለየት፤ ተቋማዊ የለውጥ ፕሮግራሞችን መተግበር አስፈላጊ በመሆኑ፤

የለውጥ ፕሮግራሞችን ለመንደፍና አፈጻጸማቸውን ለመገምገም፤ መረጃንና፤ ልምድን፤ አሳታፊና ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ መሰብሰብና መተንተን አስፈላጊ በመሆኑ፤

የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በአዋጅ ቁጥር 943/2008 አንቀጽ 8/2/ሰ/ መሠረት ይህንን መመሪያ አዉጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ

Federal Attorney General

Similar Directives

ጳጉሜ 05፥2018
የትምህርት ሚኒስቴር
Ministry of Education
ነሀሴ 20፥2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አተዳደር ባለስልጣን-1
Addis Ababa City Public Property Administration Authority