የመመሪያ መለያ: Directive No. 1148/2026
ቀን: ጳጉሜ 05፥2018 ዓ.ም.
Language: Amharic/English
Sector: Education

የአጠቃላይ ትምህርት መምህራን የደረጃ እድገት አፈጻጸም መመሪያ

መምህራን ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ብቃት ያላቸውና በመልካም ሥነ-ምግባር የታነጹ ዜጎችን የማፍራት ታላቅ ኃላፊነት ያለባቸው በመሆኑ፤ መምህራን ይህንን አገራዊ ተልእኮ መወጣት እንዲችሉ በተለያዩ የሥልጠና ፕሮግራሞች የአቅም ግንባታ ሥርዓት እየተተገበረ የሚገኝ መሆኑ፤ በማስተማር ሥራቸው ውጤታማ የሆኑ መምህራንን ለማበረታታት፣ የሥራ ተነሳሽነታቸውን ለማሳደግ እና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ ግልጽ የመምህራን የደረጃ እድገት ሥርዓት
መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ የደረጃ ዕድገት አተገባበሩ በአገሪቱ ከተደረገው የትምህርት ሥርዓት ለውጥ፣ ከመምህራን ሥልጠና ስትራቴጂዎች፣ እንዲሁም ከመምህራን የሥራ ምዘናና የደረጃ አወሳሰን ሥርዓት ጋር የተጣጣመ እንዲሆን ማድረግ በማስፈለጉ፤ የትምህርት ሚኒስቴር በአጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 1368/2017 አንቀጽ 51(5) እና አንቀጽ 94(2) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል።

Whereas, teachers bear the responsibility of nurturing competent and morally upright citizens by providing quality education; Whereas, a capacity-building training system is being implemented through various training programs to enable teachers to fulfill this national mission; Whereas, it has become necessary to establish a teacher career structure system to encourage teachers who are effective in their teaching, boost their work motivation, and ensure they benefit from their service; Whereas, it has become necessary to align the implementation of this system with the recent education system reforms, teacher training strategies, and the teacher performance evaluation and grading system; Now, therefore, the Ministry of Education has issued this directive in accordance with the authority vested in it under Article 51(5) and Article 94(2) of the General Education Proclamation No. 1368/2017.

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የትምህርት ሚኒስቴር

Ministry of Education

Similar Directives

ጳጉሜ 05፥2018
የትምህርት ሚኒስቴር
Ministry of Education
ነሀሴ 20፥2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አተዳደር ባለስልጣን
Addis Ababa City Public Property Administration Authority
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration