የመመሪያ መለያ: Directive No.1145/2026
ቀን: ሐምሌ 1÷2018 ዓ.ም.
Language: Amharic

በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አምሽተውና ቅዳሜ ለሚሰሩ ሠራተኞች የትራንስፖርት አበል አፈጻጸም መመሪያ

በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የሚሳተፉ የፌዴራል መንግስት ተቋማት ሠራተኞች ከመደበኛ የሥራ ሰዓት በኋላ እና በቅዳሜ ቀናት አገልግሎት በመስጠታቸው ምክንያት ተጨማሪ የመጓጓዣ ወጪ የሚገጥማቸው በመሆኑ፤ የአገልግሎት ቀጣይነትን፣ የሠራተኞችን ደህንነትና የሥራ ተነሳሽነት ለማጠናከር ፍትሃዊ፣ ግልጽ እና ተግባራዊ የሆነ የትራንስፖርት አበል አፈጻጸም ሥርዓት እንዲዘረጋ ማድረግን አስፈላጊ በመሆኑ፤ ኮሚሽኑ በመንግስት ሠራተኞች አዋጅ 1353/2017 አንቀጽ 156(2) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢፌዲሪ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን

FDRE Civil Service Commission

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration