ኡሞድ ኡጁሉ ኡቡፕ

ሚኒስትር ደኤታ
ከ23/12/2016 ጀምሮ – አሁን

አቶ ኦሞድ ኦጁሉ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢፌዴሪ) ፍትህ ሚኒስቴር የፍትህ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው በማገልገል ላይ ይገኛሉ።

አሁን ካሉበት ሹመት በፊት አቶ ኦሞድ ኦጁሉ ለ31 ዓመታት ያህል በተለያዩ ኃላፊነቶች አገልግለዋል። የቀድሞ ኃላፊነቶቻቸውም የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር፣ የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር፣ የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ፣ የጋምቤላ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እንዲሁም የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህርነትን ይጨምራሉ።

የትምህርት ዳራ

  • የህግ ድግሪ (ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ)
  • ማስተር ዲግሪ (ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨሲቲ ፣ በንጽጽረ መንግስታዊ ህግና መልካም አስትዳደር)