ደሣለኝ መንግስቴ ምህረቱ

ዳይሬክተር
ነሐሴ 2፣ 2002 ዓ.ም. – አሁን

ደሣለኝ መንግስቴ በፍትሕ ሚኒስቴር ስትራቴጂክ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በመሆን ከ 25/01/2013 ዓ.ም ጀምሮ በማገልገል ላይ ይገኛሉ። በዚህ ኃላፊነት ማገልገል ከመጀመራቸው አስቀድሞ የጠቅላይ ዐቃቤ ሕጉ አማካሪ፣ እንዲሁም የፍትሕ ሥርዓት ማሻሻያ ፕሮግራም ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን ከጳጉሜ 1/2002 ዓ.ም ጀምሮበዚሁ ተቋም አገልግለዋል። ከ14 ዓመት በላይ ባካበቱት ልምድ በኢትዮጵያ የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ እና ፍትሕ እንዲሰፍን በቁርጠኝነት ለማገልገል ዝግጁ ናቸው።

የትምህርት ዳራ

  • ከሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ፣ በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ
  • ከሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ፣ በዓለም ዓቀፍ ሕግ የሁለተኛ ዲግሪ