ቸርነት ሆርዶፋ ወተሬ

የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
ከጥር 18 ቀን 2018 እስከ አሁን

ቸርነት ሆርዶፋ ወተሬ በፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ በመሆን ከጥር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በማገልገል ላይ ይገኛሉ።

አቶ ቸርነት ከዚህ ኃላፊነታቸው አስቀድመው ከ27 ዓመታት በላይ በዳኝነት፣ በዩኒቨርሲቲ መምህርነት፣ በተመራማሪነት፣ በኢፌዲሪ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ምክር ቤት አባልነት እና በፌዴራል ፍርድ ቤት ጠበቃነት አገልግለዋል።

የትምህርት ዳራ

በሕግ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ድግሪ እንዲሁም የዶክትሬት እጩ