በአገልግሎት ላይ

የሦስትዮሽ ምክክር (ዓለም ዓቀፍ የሥራ ደረጃዎች) ኮንቬንሽን ማፅደቂያ አዋጅ

የዓለም የሥራ ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በጄኔቫ በተካሄደው 26ኛ ስብሰባው ወቅት እ.ኤ.አ. ጁን 21 ቀን 1976 የሦስትዮሽ ምክክር (ዓለም ዓቀፍ የሥራ ደረጃዎች) ኮንቬንሽን ቁጥር144/1976ን የተቀ በለው በመሆኑ፤

ይህንኑ ኮንቬንሽን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 20 ቀን 2003 ዓ.ም ባካሔደው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 709/2003
ቀን: ሰኔ 1፥ 2003 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1237/2013

መጋቢት 24፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 427/2010

ሰኔ 28፥ 2010 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 822/2006

የካቲት 10፥ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 278/2005

ታህሳስ 22፥ 2005 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 509/1999

ታህሣሥ 17፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 402/1996

ግንቦት 3፥ 1996 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 152/1991

ጥር 13፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 7/1988

ሰኔ 27፥ 1988 ዓ.ም.
የተሻረ