በአገልግሎት ላይ

የምግብና ግብርና ዕፅዋት ጀኔቲክስ ሀብት ዓለም አቀፍ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

የተባበሩት መንግሥታት የምግብና የግብርና ድርጅት ጥቅምት 24 ቀን 1994 ባካሄደው ሠላሳ አንደኛው ጉባኤ ያጸደቀውን የምግብና የግብርና ዕፀዋት ጀነቲክ ሀብት ዓለም አቀፍ ስምምነት ኢትዮጵያ የፈረመች በመሆኑ፤

ይህንን ዓለም አቀፍ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያጸደቀው በመሆኑ፤

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12)መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 330/1995
ቀን: ሚያዝያ 21፥ 1995 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 509/2014

•

ሚያዝያ 15፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 550/1999

•

ነሐሴ 29፥1999 ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር 123/1998

•

የካቲት 10፥ 1998 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 431/1997

•

ታህሳስ 19፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 268/1994

•

ጥር 23፥ 1994 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 79/1989

•

ግንቦት 28፥ 1989 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ