በአገልግሎት ላይ

ኪዮቶ ፕሮቶኮል ማሻሻያ ማፅደቂያ አዋጅ

የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ የማዕቀፈ ስምምነትን ተግባራዊ ለማድረግ ህዳር 29 ቀን 2005 ዓ.ም የወጣው የኪዮቶ ፕሮቶኮል የተሻሻለ ስለሆነ፤

ይህንነ የተሻሻለውን የኪዮቶ ፕሮቶኮል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 24 ቀን 2007 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀፅ 55 (1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 890/2007
ቀን: ሚያዚያ 22፥ 2007 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1275/2014

•

ነሐሴ 25፥ 2014 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 887/2007

•

ሚያዚያ 16፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ