የተሻረ

የ2015 በጀት ዓመት የፌደራል መንግሥት የበጀት አዋጅ

በ2015 በጀት ዓመት በፌደራል መንግሥት ለሚከናወኑ ሥራዎችና አገልግሎቶች የሚያስፈልገውን በጀት አፅድቆ በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ወቅት ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ በመሆኑ፣

የፌደሬሽን ምክር ቤት በወሰነው ቀመር መሠረት የፌደራሉ መንግሥት ለክልሎች የሚሰጠው የድጋፍ በጀት መጠን መወሰን ስለሚኖርበት፣

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (11) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1275/2014
ቀን: ነሐሴ 25፥ 2014 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 890/2007

•

ሚያዚያ 22፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 887/2007

•

ሚያዚያ 16፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ