በአገልግሎት ላይ

በጦርነት ጊዜ ቅርሶችን ለመጠበቅ የተፈረመውን ስምምነት እና ፕሮቶኮልን ለመቀበል የወጣ አዋጅ

በጦርነት ጊዜ ቅርሶችን ለመጠበቅ እኤአ ሜይ 14 ቀን 1954 በሄግ የተደረገውን ስምምነት በኢትዮጵያ መቀበል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ይህ ስምምነትና ፕሮቶኮል የኢትዮጵያ ባህላዊ ቅርሶችን ለመጠበቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚኖረው በመሆኑ፤

ይህንን ስምምነትና የመጀመሪያ ፕሮቶኮል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጥቅምት 17 ቀን 1996 ዓም ባደረገው ስብሰባ የተቀበለው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 373/1996
ቀን: ጥቅምት 17፥ 1996 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 634/2001

•

ሰኔ 23፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 114/1990

•

ግንቦት 25፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 90/1990

•

ጥቅምት 13፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 55/1989

•

ታኅሣሥ 08፥ 1989 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ