የዓለም አእምሮአዊ ንብረት ድርጅትን ለማቋቋም እ.ኤ.አ ጁላይ 14 ቀን 1967 በስቶክሆልም የተፈረመውንና እኤአ ሴፕቴምበር 28 ቀን 1979 የተሻሻለውን ኮንቬንሽን ኢትዮጵያ መቀበሏ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
ይህንኑ ኮንቬንሽን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 13 ቀን 1990 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•