ለሁለተኛው የመንገድ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 65,300,000 ሺ ኤስ.ዲ.አር.(ስድሳ አምስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር.) የሚያስገኘው ሁለተኛ ተጨማሪ የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዓቀፍ የልማት ማህበር መካከል እ.ኤ.አ.ጁን 3 ቀን 2000 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 28 ቀን 2002 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀፅ (1) እና (02) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•