ለኮንቴይነር እና ለጭነት ተሽከርካሪ የፍተሻ ሥርዓት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ሪሚምቢ 172,000,000 ሚሊዮን ዩዋን (አንድ መቶ ሰባ ሁለት ሚሊዮን ዩዋን) የሆነ ብድር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቻይና ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ መካከል እ.ኤ.አ. ሜይ 24 ቀን 2000 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 28 ቀን 2002 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀፅ (1) እና (02) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•