የተሻረ

የጨረራ መከላከያ አዋጅ

በሀገሪቱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ውስጥ ጨረራንና ሬዲዮ አይሶቶፖችን ጥቅም ላይ የማዋል ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱና ይህም አጠቃቅም አግባብ ያለውና ውጤታማ የመከላከል ዘዴ በሥራ ላይ እስካልዋለ ድረስ በጤና በንብረትና በአካባቢ ላይ ተጓዳኝ ጠንቅ ሊያስከትል የሚችል በመሆኑ፤

የጨረራ አመንጪዎችና ተያያዥነት ላላቸው ተግባራት ለሕብረተሰቡ ጥቅም አገልግሎት ላይ ሲውሉ በግለሰቦች፣ በሕብረተሰቡ፣ በንብረትና በአካባቢ በአሁኑና በወደፊቱ ትውልድ ጭምር ሊያደርሱ የሚችሉትን ተጓዳኝ የጨረራ ጠንቅ መከላከል እንዲቻል የሬጉላቶሪ ቁጥጥር የሚያደርግ ባለሥልጣን ማቋቋም በማስፈለጉ፤

የጨረራ ደህንነትና የጨረራ አመንጪ ቁሶች ጥበቃ የሚመለከታቸው ሰዎችን ሕጋዊ ኃላፊነት በመወሰንና ተቀባይነት ካለው የመጋለጥ መጠን በላይ የጨረራ መጋለጥ በሚያደርሱ ሰዎች ላይ መወሰድ የሚገባቸውን ተገቢ እርምጃዎች በመደንገግ የጨረራ መከላከሉን ሥራ ማጠናከር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 571/2000
ቀን: ሚያዚያ 14፥ 2000 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

589/2018

ሚያዝያ 20÷2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ

በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 558/2016

ነሐሴ 23፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1321 /2016

ሐምሌ 17፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1323/2016

ሐምሌ 12፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 545/2016

ግንቦት 15፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 540/2016

መስከረም 3፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ