በአገልግሎት ላይ

በይነ-መንግሥታዊ የልማት ባለሥልጣንን ማቋቋሚያ ስምምነትን ማጸደቂያ አዋጅ

መጋቢት 12 ቀን 1988 የወጣው በይነ መንግሥታዊ የልማት ባለሥልጣን ማቋቋሚያ ስምምነትን በማስፋት ዘላቂ ልማትን ለማስፈን ትብብርን ማጠናከር እና ማሻሻል በማስፈለጉ፤

የተሻሻለው የኢጋድ መመሥረቻ ሰነድ ሰኔ 12 ቀን 2015 ጅቡቲ በተካሄደው የመሪዎች ጉባኤ ወቅት የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህኑን ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም በአካሄዯው ስብሰባ ያጸዯቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተሇው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1323/2016
ቀን: ሐምሌ 12፥ 2016 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 72/1989

ሚያዝያ 28፥ 1989 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 70/1989

መጋቢት 30፥ 1989 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ