የኢኮኖሚ ልማትንና ቴክኖሎጂን በማሻሻል የኅብረተሰቡን አኗኗር ለማበልጸግ የሚደረገው እንቅስቃሴ የጥራትን፣ የሜትሮሎጂንና የደረጃዎች ሥራን ማስፋፋትና መተግበርን አስፈላጊ ስለሚያደርገው፤
በዚህ ረገድ የሚወሰዱ እርምጃዎችን ይበልጥ ለማጠናከር የደረጃዎችና የጥራት ማስፋፋት ሥራ ኃላፊነት የተጣለበትን መንግሥታዊ አካል እንደገና ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•