የተሻረ

የኢትዮጵያ የውጪ ንግድ ማስፋፊያ ኤጀንሲ ማቋቋሚያ አዋጅ

የሀገሪቱን የወጪ ንግድ ዘርፍ ካሉበት የአሠራር ችግሮች በማላቀቅ በዘርፉ የተሠማሩ ድርጅቶች በዓለምአቀፍ ገበያዎች ተወዳዳሪነታቸውን ማጐልበት በማስፈለጉ ፤

ይህንን ዓላማ ለማሳካት አስፈላጊው ሥልጣንና ተግባር የተሰጠውና ቀደም ሲል ተቋቁሞ በነበረው የኢትዮጵያ የንግድ ማስተባበሪያና የመረጃ ልውውጥ ማዕከል ሲከናወኑ የነበሩ ሥራዎችን ጭምር አካቶ የሚሠራ አንድ ራሱን የቻለ ኤጀንሲ ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመን ግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 132/1991
ቀን: ህዳር 15፥ 1991 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 149/1991

•

ታህሳስ 27፥ 1991 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 178/1991

•

ሰኔ 22፥ 1991 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 173/1991

•

ሰኔ 8፥ 1991 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 171/1991

•

ሰኔ 1፥ 1991 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 145/1991

•

ታህሳስ 6፥ 1991 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 134/1991

•

ህዳር 15፥ 1991 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 103/1990

•

የካቲት 26፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 102/1990

•

የካቲት 24፥ 1990 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 100/1990

•

የካቲት 16፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ