በሀገሪቱ የወጣውን ጤና ፖሊሲ ለመተግበር ሕብረተሰቡን በጤና አጠባበቅ ዘርፍ እንዲሳተፍ ማድረግ በማስፈለጉ፤
አብዛኛው የጤና ችግር በመሠረታዊ የጤና ክብካቤ የሕዝቡን ስነልቦናዊ አመለካከት በመለወጥ ሊፈታ እንደሚችል በመታመኑ፤
በዚህም ከግል ንጽሕና አንስቶ ኅብረተሰቡ በየደረጃው ጤናውን እንዲጠብቅና የወደፊቱም ትውልድ ጤናው ተጠብቆ ኃላፊነቱን እንዲረከብ ለማስቻል የጤና አጠባበቅ ህግን መቅረጽ በማስፈለጉ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል። .
•
•
•