በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዋ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 71(7) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዋ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት በሕግ መሠረት ይቅርታ እንደሚያደርግ የተደነገገ በመሆኑ፤
ይቅርታን በተመለከተ በወንጀል ሕግና በሌሎች ሕጎች የተደነገጉትን ከሕገ-መንግሥቱ ጋር በማጣጣም ይቅርታ የሚሰጥበትን ሥነ ሥርዓት በሕግ መደንገግ በማስፈለጉ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 71(7) እና አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•
•