በአገልግሎት ላይ

የምህረት አሰጣጥ እና አፈጻጸም ሥነ-ሥርዓት አዋጅ

የማሕበረሰቡን ሰላም እና ደህንነት ለማረጋገጥ እንዲሁም የሕዝቡን ፖለቲካዊ፣ ማሕበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ለመጠበቅ ምህረት ለመስጠት የሚያስችል ሁኔታ መፍጠር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በየወቅቱ ለሚከሰቱ ከፍተኛ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ችግሮች መፍትሔ ለመስጠት ሕግን ለተላለፉ አካላት ምህረት የሚሰጥበትን ሁኔታ ማመቻቸት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ምህረትን በተመለከተ ከሀገሪቱ የወንጀል ሕግ የተደነገገውን ከሕገ-መንግሥቱ ጋር በማጣጣም ምህረት የሚሰጥበትን ሥነ-ሥርዓት በሕግ መደንገግ በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1089/2010
ቀን: ነሐሴ 10፥ 2010 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1336/2016

•

ሐምሌ 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1102/ 2011

•

ጥር 28፥ 2011 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 1096/2018

•

ጷጉሜ 2፥ 2010 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 840/2006

•

ነሐሴ 15፥ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 395/1996

•

ሚያዚያ 9፥ 1996 ዓ.ም.
የተሻረ