የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት በሕግ መሠረት ይቅርታ እንደሚያደርግ በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 71(7) የተደነገገ በመሆኑ፤
የይቅርታ አሰጣጥ እና አፈፃፀም ሥርዓትን የበለጠ ውጤታማና ቀልጣፋ ለማድረግ ሲሠራበት በቆየው ሕግ አፈጻጸም ወቅት የተገኙ ልምዶችን ማካተት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና አንቀጽ 71(7) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•
•