የተሻረ

የነዳጅና የነዳጅ ውጤቶች አቅርቦትና ሥርጭት ተቆጣጣሪ ባለሥልጣንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

ነዳጅ ለሀገር ልማትና ብልጽግና ወሳኝ የኃይል ምንጭና ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወጥቶበት ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባ ስትራተጂክ ምርት በመሆኑ፤

ነዳጅና የነዳጅ ውጤቶች ደረጃቸውንና ጥራታቸውን በጠበቀ ሁኔታ በሰው ጤና፣በንብረትና በአካባቢ ላይ ጉዳት በማያደርስ መልኩ ሥራ ላይ መዋላቸውን ማረጋገጥ አስፈላጊ በመሆኑ፤

ግብይቱም ተገቢ በሆነ የንግድ አሰራር መመራቱን እና ለህብረተሰቡ ተደራሽነቱን ማረጋገጥ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ነዳጅና የነዳጅ ውጤቶችን በማጣራት፣ በማቅረብ፣ በማከማቸት፣ በማጓጓዝ፣ በማከፋፈል፣ በመቸርቸር እና ከእነዚህ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ተግባራት የሚቆጣጠር ባለሥልጣን ማቋቋም በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1145/2011
ቀን: ሐምሌ 8፥ 2011 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

589/2018

ሚያዝያ 20÷2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ

በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 558/2016

ነሐሴ 23፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1321 /2016

ሐምሌ 17፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1323/2016

ሐምሌ 12፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 545/2016

ግንቦት 15፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 540/2016

መስከረም 3፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ