የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ የማዕቀፍ ስምምነትን ለማጎልበትና የአየር ንብረት ለውጥ እያስከተለ ላለው ተጽዕኖ የዓለም አቀፍ ምላሽን ለማጠናከር የፓሪስ ስምምነት ታህሳስ 2 ቀን 2008 ዓ.ም የወጣ ስለሆነ፤
ይኸው ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ሚያዚያ 14 ቀን 2008 ዓ.ም. በኒውዩርክ የተፈረመ በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•