በአገልግሎት ላይ

የመንግሥት ዕዳ ሰነድ አዋጅ

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወሰዱትን ብድር ለመክፈል ባለመቻላቸው ዕዳውን መንግሥት ተረክቦ የእዳው ክፍያ በመንግሥት ዕዳ ሰነድ (ቦንድ) እንዲከፈል ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ካፒታል ለማሳደግ የሚውለው ገንዘብ በመንግሥት ዕዳ ሰነድ እንዲከፈል ማድረግ ተገቢ በመሆኑ፤ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ (፩) መሰረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: 1346/2017
ቀን: ጥር 5፥ 2017 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1061/2010

ህዳር 25፥ 2010 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1063/2010

ታህሳስ 2፥ 2010 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 993/2009

ጥር 29፥ 2009 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ