በአገልግሎት ላይ

በገቢና በካፒታል ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረትና ግብር ላለመክፈል የሚደረገውን ጥረት ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት መንግስታት መካከል የተደረገው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት መንግሥታት መካከል በገቢ እና በካፒታል ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና ግብር ላለመክፈል የሚደረገውን ጥረት ለመከላከል የሚያስችል ስምምነት እ·ኤ·አ ሴፕቴምበር 14 ቀን 1996 በኩዌት የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 13 ቀን 1990 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

 

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 92/1990
ቀን: ጥቅምት 13፥ 1990 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1323/2016

•

ሐምሌ 12፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 72/1989

•

ሚያዝያ 28፥ 1989 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 70/1989

•

መጋቢት 30፥ 1989 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ