በአገልግሎት ላይ

የኢትዮ-ኩዌት የኢኮኖሚ የንግድ የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት መንግሥት መካከል የተደረገው የኢኮኖሚ፣ የንግድ፣ የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት እ.ኤ.አ ሴፕቴምበር 14 ቀን 1996 ኩዌት ከተማ ላይ የተፈረመ ስለሆነ፤

ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው ፡ ሁለቱ ተዋዋይ ሀገሮች በየሕገ-መንግሥታቸው መሠረት ለተፈጻሚነቱ አስፈላጊውን ስለማሟላታቸው በሚያደርጉት የማረጋገጫ ሰነድ ልውውጥ ፡ በስተኋላ የተላከው ሰነድ ከደረሰበት ዕለት ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ ስለተመለከተ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 28 ቀን 1989 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 72/1989
ቀን: ሚያዝያ 28፥ 1989 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1323/2016

•

ሐምሌ 12፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 70/1989

•

መጋቢት 30፥ 1989 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ