በአገልግሎት ላይ

ከኩዌት መንግስት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

በኩዌት መንግሥት እና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት እና ዋስትና ለመስጠት መስከረም 4 ቀን 1989 ዓም ኩዌት ከተማ ላይ ስምምነት የተፈረመ ስለሆነ፤

ስምምነቱ በሚገባ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋዮቹ ሀገሮች ሕጐች መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን የሚያረጋግጡ ሰነዶች በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ ከተደረገ በኋላ እንደ ሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተገለጸ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 30 ቀን 1989 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 70/1989
ቀን: መጋቢት 30፥ 1989 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1323/2016

ሐምሌ 12፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 72/1989

ሚያዝያ 28፥ 1989 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ