በአገልግሎት ላይ

ኢትዮጵያ አዳማ (ኢትዮጵያ-ሁናን) የማሽነሪዎችና የመገልገያ መሣሪያዎች ማምረቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ፕሮጀክት ማስፈፅሚያ ከቻይና ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለአዳማ ( ኢትዮጵያ-ሁናን ) የማሽነሪዎችና የመገልገያ መሣሪያዎች ማምረቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ፕሮጀክት ማስፈፅሚያ የሚውል መጠኑ 262 ሚሊዮን 259 ሺ 100 የአሜሪካ ዶላር (ሁለት መቶ ስልሣ ሁለት ሚሊዮን ሁለት መቶ አምሳ ዘጠኝ ሺ አንድ መቶ የአሜሪካ ዶላር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቻይና ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ መካከል ግንቦት 4 ቀን 2009 ዓ.ም በቤጂንግ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 28 ቀን 2009 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፤

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1045/2009
ቀን: ሐምሌ 27፥ 2009 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 315/2006

ነሐሴ 12፥ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 237/2003

ግንቦት 15፥ 2003 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 120/1998

ጥር 15፥ 1998 ዓ.ም.
የተሻረ