የተሻረ

የስራና ሰራተኛ ማገናኘት አገልግሎት አዋጅ

መንግሥታዊ እና የግል የሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ በሥራ ስምሪት አገልግሎት አሰጣጥ የሚኖራቸውን ሚና በሕግ መወሰን በማስፈለጉ፤

በተለይ ወደ ውጭ አገር ለሥራ የሚሄዱ ኢትዮጵያዊያን መብታቸው፣ ደኅንነታቸውና ክብራቸው ተጠብቆ ባላቸው ችሎታና አቅም በይበልጥ የሚሠሩበትን ሁኔታ ማመቻቸት በማስፈለጉ፤

ሥራና ሠራተኛ በማገናኘት ሥራ በአገር ውስጥ እና በውጭ አገር የሥራ ስምሪት ላይ የሚደረገውን የክትትልና ቁጥጥር አሠራር ሥርዓት ለማጠናከር በሥራ ላይ ያለውን የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ አዋጅ ቁጥር 104/1990 በተሻለ ሕግ መተካቱ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ- መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 632/2001
ቀን: ሐምሌ 30፥ 2001 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1183/2012

መጋቢት 29፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 295/1995

ጥቅምት 21፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 185/1992

ህዳር 22፥ 1992 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 104/1990

የካቲት 26፥ 1990 ዓ.ም.
የተሻረ