የተሻረ

የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ የፈቃድ ክፍያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 4/1987 አንቀጽ 5 እና በግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ አዋጅ ቁጥር 104 1990 አንቀጽ 19 መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: ደንብ ቁጥር 34/1990
ቀን: ግንቦት 3፥ 1990 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 104/1990

የካቲት 26፥ 1990 ዓ.ም.
የተሻረ