በአገልግሎት ላይ

የአካባቢ ጥበቃ አካላት ማቋቋሚያ አዋጅ

በአንድ በኩል የአካባቢ ልማትና አያያዝ የሥራ እንቅስቃሴዎችን፣ በሌላ በኩል የአካባቢ ጥበቃ፣ቁጥጥርና ክትትል ተግባራትን ለተለያዩ አካላት መስጠት የሥራ ኃላፊነቶች አለመጣጣምንና የሥራ ድግግሞሽን በማስወገድ በአካባቢያዊ ሀብቶች በዘላቂነት ለመጠቀም የሚረዳ በመሆኑ፣

በፌዴራልና በክልል የአካባቢ ጥበቃ መሥሪያ ቤቶች መሀል የተቀናጀ፣ ነገር ግን የየቅሉ የሆነ ኃላፊነትን የሚያጠናክር ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ በመሆኑ፣

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 295/1995
ቀን: ጥቅምት 21፥ 1995 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 557/2016

ነሐሴ 13፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 560/2016

ጥቅምት 19፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 553/2016

ሐምሌ 23፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 552/2016

ሐምሌ 9፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 547 /2016

ግንቦት 22፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 545/2016

ግንቦት 15፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 540/2016

መስከረም 3፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 537/2015

ነሐሴ 22፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 536/2015

ነሐሴ 19፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 530/2015

የካቲት 7፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ