የተሻረ

የግል ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ አዋጅ

ሥራና ሠራተኛን በማገናኘት ሥራ ግለሰቦችንና የግል ድርጅቶችን ማሳተፍ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ

በተለይ ወደውጭ አገር ለሥራ የሚላኩ ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች መብታቸው፡ ደህንነታቸውና ክብራቸው ተጠብቆላቸው የሚሰሩበትን ሁኔታ ማመቻቸት በማስፈለጉ፡

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 104/1990
ቀን: የካቲት 26፥ 1990 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች