የተሻረ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የመንግስት የግዥ ስርዓትን ለመወሰን እና ተቆጣጣሪ ኤጀንሲውን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

መንግሥት ኃላፊነቱን በሚገባ ለመወጣት ለሚያደርገው እንቅስቃሴ ሀብትን በቁጠባና ውጤታማ በሆነ መንገድ ጥቅም ላይ ማወል መሠረታዊ ጉዳይ በመሆኑ፤

የዕቃዎች እና የአገልግሎቶች ግዥ እንዲሁም የግንባታ ሥራ ከመንግሥት ጠቅላላ ሀብት ከፍተኛውን የወጪ ድርሻ የሚይዝ በመሆኑ፤

የመንግሥት ግዥ በቁጠባና ውጤታማ በሆነ መንገድ እንዲፈፀም ከማድረግ በተጨማሪ ሂደቱ ፍትሀዊ፣ ግልፅ እና አድልዎ የሌለበት እንዲሆን ማደረግ ተገቢ ስለሆነ፤

የመንግሥት ግዥ በፌዴራል እና በክልሎች ለሚከናወኑ የኢኮኖሚ ልማት ተግባሮች መስፋፋት አጋዥ መሣሪያ መሆን ስላለበት፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሕገ- መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 430/1997
ቀን: ጥር 9፥ 1997 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1374/2017

•

ሰኔ 11፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1338/2016

•

ሐምሌ 25፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1279/2015

•

የካቲት 2፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1283/2015

•

ጥር 26፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1246/2013

•

ግንቦት 26፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1232/2013

•

ጥር 7፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1213/2020

•

ሐምሌ 7፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1207/2020

•

ሰኔ 27፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1163/2012

•

ታህሣሥ 30፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ