የተሻረ

የኮንስትራክሽን ሥራዎች ተቆጣጣሪ ባለሥልጣንን ሥልጣን፣ ተግባር እና አደረጃጀት ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

መንግሥት በአስፈፃሚ አካላት አደረጃጀት ላይ የተደረገውን ለውጥ ተከትሎ የኮንስትራክሽን ሥራዎች
ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን በፌደራል መንግሥት የአስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1097/2011 አንቀጽ 32(16) መሰረት የተቋቋመ በመሆኑ፤
የባለሥልጣኑ ሥልጣንና ተግባር የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ እንደሚወሰን በዚሁ
አዋጅ የተደነገገ በመሆኑ፤
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በፌደራል መንግሥት አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን
በወጣው አዋጅ ቁጥር 1097/2011 አንቀጽ (34) መሠረት የሚከተለውን ደንብ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: ደንብ ቁጥር 439/2011
ቀን: ታህሳስ 08፥ 2011 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 476/2012

መስከረም 27፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 475/2012

መስከረም 20፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 473/2012

ነሐሴ 20፥ 2012 ዓ.ም.
የተሻረ
ደንብ ቁጥር 467/2012

ሚያዚያ 23፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 464/2012

የካቲት 12፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 462/2012

የካቲት 3 ፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 459/2012

ታህሳስ 2 ፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 458/2012

መስከረም 23 ፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 452/2011

ግንቦት 21፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 450/2011

ሚያዚያ 17፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 447/2011

ጥር 20፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ