የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1097/2011 አንቀጽ 5 እና በኢነርጂ አዋጅ ቁጥር 810/2006 (እንደተሻሻለ) አንቀጽ (40)(1) መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል፡፡
Tap the button below to view or download this PDF.
•