የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 406/2009ን ማሻሻል በማስፈለጉ፤
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1097/2011 አንቀጽ 5 እና በመንግስት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 25/1984 አንቀጽ 47(1) (መ) መሰረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡
•
•
•
•
•
•
•