በአገልግሎት ላይ

ስለፀረ-ተባይ ምዝገባና ቁጥጥር የወጣ አዋጅ

ፀረ-ተባይ ለተለያዩ አገልግሎቶች ማለትም ለሰብል ምርት፣ ለእንስሳት ልማት፣ ለሕዝብ ጤና ጥበቃ አገልግሎት መጠቀም በቀጣይነት እያደገ በመምጣቱ፤

ፀረ-ተባይ በሰው ልጆች፣ በእንስሳት፣ በዕፅዋትና በአካባቢ ላይ የሚያሳድሩትን ጎጂ ተፅዕኖ መቀነስ የሚያስችል ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤

ፀረ-ተባይን የማምረት፣ የማዘጋጀት፣ ወደ አገር ውስጥ የማስገባት፣ ወደ ውጭ አገር የመላክ፣ የማጓጓዝ፣ የማከማቸት፣ የማከፋፈል፣ የመሸጥ፣ የመጠቀም፣ የማስወገድና ከነዚሁ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ሌሎች ተግባራት ለመቆጣጠር የሚያስችል የተሟላ ሕግ ማውጣት በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 5(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

 

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 674/2002
ቀን: ነሐሴ 9÷ 2002 ዓ.ም.
Law Type: proclamation

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1400/2018

ሚያዝያ 29÷2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ