መንግሥት ለሕዝብ አገልግሎት ለሚያከናውናቸው የልማት ሥራዎች መሬትን መጠቀም ስለሚያስፈልግ፣
ተፈላጊው መሬት የሚለቀቅበትንና ለንብረት ካሣ የሚገመትን ሥርዓት ማሻሻል በማስፈለጉ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 65/1/ መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
Tap the button below to view or download this PDF.
•