ባለበጀት መስሪያ ቤቶች መን ግስት ያወጣዉን ሕግ ሣይሸራርፉ ለቅጥር ለደረጃ እድገ ትና የ ዝዉዉር መመሪያ በማዘ ጋጀት መጠቀም እን ደሚገ ባን የ ኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያ ዊ ሪፐብሊክ የ ፐብሊክ ሰርቪስና የ ሰዉ ሃብት ልማት ሚኒ ስቴር ጥቅምት 5 ቀን 2011 ዓ.ም. በቁጥር ፐ/ሰ/ሚ/30/ጠ5/14/228 በወጣው የ ፌደራል መን ግሥት መሥሪያ ቤቶች ከራሳቸው ተጨባጭ ሁኔ ታ ጋር በማጣጣም ለቅጥር፣ ለደረጃ ዕ ድገ ትና በድልድል የ ሚያ ገ ለግሉ የ ምልመላና መረጣ አፈፃ ፀ ም ማወዳደሪያ መስፈርት በማዘ ጋጀትና በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በማፀ ደቅ ጥቅም ላይ እንዲያውሉት ይፈቅዳል።
በዚህም መሠረት ለኢትዮጵያ ለብሔራዊ ቲአትር የሚያገለግል ይህ የሠራተኞች የቅጥር፣ የደረጃ ዕድግ ትና ድልድል የምልመላና መረጣ አፈፃፀም ማወዳደሪያ መስፈርት ተዘጋጅቷል፡ ፡