የመመሪያ መለያ: 851/2014
ቀን: ታኅሣሥ 17፥ 2015 ዓ.ም.
Language: Amharic

የዱር እንስሳትና መኖሪያ አካባቢያቸው ጥናትና ምርምር ፈቃድ አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 851/2014

ሀገሪቱ ያላትን ወደር የሌለው የዱር እንስሳት ሃብት በመጠበቅና በማልማት ዘለቄታዊ ጥቅም እንዲሰጥ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፤

በዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ዙሪያ እየተደረገ ያለውን ጥረት ውጤታማነት ለማሳደግ በጥናትና ምርምር መደገፍ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የአገሪቱን የዱር እንስሳት ሀብትን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ በመጠበቅ፣ በመንከባከብና በማልማት በአግባቡ ጥቅም ላይ እንዲውል ማድረግ ተገቢ ሆኖ በመገኘቱ፤

የዱር እንስሳት ጥበቃ፣ ልማትና አጠቃቀምን በሚመለከት ሀገሪቱ በዓለም ዓቀፍ ስምምነቶች መሠረት የገባችውን ግዴታዎች በተቀናጀና ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ለመፈጸም ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር አስፈላጊ በመሆኑ፤

የዱር እንስሳት ጥናትና ምርምር በተጠና ስርዓትና ግልፅነት ባለው አሠራር በማከናወን የአገሪቷን መብትና ጥቅም በሚያስጠብቅ መልክ ማካሄድ ስለሚገባ፤

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በአዋጅ ቁጥር 541/199 አንቀጽ 17/2 እና በደንብ ቁጥር163/2001 አንቀጽ 8 በተደነገገው መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር

Ministry of Culture and Tourism

Similar Directives

ጳጉሜ 05፥2018
የትምህርት ሚኒስቴር
Ministry of Education
ነሀሴ 20፥2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አተዳደር ባለስልጣን
Addis Ababa City Public Property Administration Authority
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration