የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ለድሬድዋ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎችን በመጋበዝ በዐቃቤ ሕግ ደረጃ-III መደብ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ግንቦት 02/2016 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት ውስጥ በተወዳዳሪነት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡