የፍትህ ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት እቅድ

2017

Annual Fiscal Plans

የኢ.ፋ.ዳ.ሪ. ፌትሕ ሚኒስቴር የፌትህ ዘርፈን የአገሌግልት አሰጣጥ በማሻሻል
የህብረተሰቡን ፌትሕ የማግኘት መብት በማስከበር የህግ የበሊይነትን የማረጋገጥ፣
ህገ-መንግስቱንና ህገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን የማክበርና የማስከበር፣ የዜጎች
ሰብአዊ ዳሞክራሲዊ መብቶች ማክበርና ማስከበር፤የወንጀሌ ህጎችንና የወንጀሌ
ፌትህ አስተዲዯር ፖሉሲውን የማስፇጸም፣ የፋዳራሌ መንግስት ያወጣቸውን
ህጎች ተፇፃሚነት ማረጋገጥ፤ የምስክሮችና ጠቋሚዎች ጥበቃና ከሇሊ አዋጅ
የማስፇፀም፤ የፋዳራሌ መንግስት የሚያወጣቸውን ህጎች፣የሚወስነውን ትሊሌቅ
ውሳኔዎችና ብሄራዊ ጥቅምን የሚመሇከቱ ግንኙነቶችን የማማከር፤ የፋዳራሌ
መንግስቱንና የሕዝብን ፌትሏብሄራዊ መብትና ጥቅም ማስጠበቅ እንዱሁም
በወንጀሌ የተገኘ ሀብት ማስመሇስ ተሌዕኮ ተሰጥቶታሌ፡፡ተቋሙ ይህንን ተሌእኮ
ሇመወጣት አዯረጃጀትና አሰራር በመቅረጽ ሕዝብና መንግሥት ከፌትሕ ዘርፈ
የሚጠብቁትን ውጤት ሇማሳካት ባሇፇው ስትራቴጂክ የዕቅዴ ዘመን ዘርፇ ብዙ
ተግባራትን በማከናወን ውጤት ማስመዝገብ ችሎሌ፡፡ ስሇሆነም በተቋሙ ሃሊፉነቶች
ዙሪያ የሚታዩ አንኳር ክፌተቶችን ሇይቶ ሇመቅረፌ እና በተቋሙ በተጀመረው
የሕግና ፌትሕ ሪፍርም የተገኙትን ውጤቶች ወዯ ሊቀ ዯረጃ ሇማሸጋገርና ቀጣይነቱን
ሇማረጋገጥ የረጅም ጊዜ ስትራቴጅያዊ ዕቅዴ በማውጣትና በመተግበር ስትራቴጅያዊ
አመራር መስጠት የሚጠይቅ በመሆኑ የተቋሙ የአስር ዓመት መሪ ዕቅዴ፣አምስት
ዓመታት እና እየተተገበረ የሚገኘው ሦስት ዓመታት ስትራቴጂክ ዕቅዴ ተዘጋጅቶ
እየተሰራበት ሲሆን እነዚህ የረጅምና የመካከሇኛ ጊዜ እቅድች ሇዓመታዊ
ስትራቴጂክ እቅደ እንዯመነሻ ሆነው የሚያገሇግለ ናቸው፡፡ሆኖም የፌትህ ዘርፈ
ሕዝብና መንግስት የሚጠብቁትን ውጤት ከማስመዝገብ አንፃር በርካታ
ጉዴሇቶች የሚስተዋለበት መሆኑን ያሇፈት የእቅዴ አፇፃፀም ግምገማዎች እና
በተሇያዩ መዴረኮች ከሕብረተሰብ ተወካዮችና ከባሇዴርሻ አካሊት ጋር በተዯረጉ
ውይይቶች እንዱሁም መንግስት የፌትህ ዘርፈን ተቋማዊ ቁመና በዝርዝር ሲገመግም ችግር
ያሇ ስሇመሆኑ ተረጋግጦ የሶስት አመት የትራንስፍርሜሽን ፌኖተ ካርታ ተዘጋጅቷሌ፡፡ በዚህ
ፌኖተ ካርታ ሊይ ስሇዘርፈ ክፌተቶች በርካታ ነገሮች ተካተዋሌ፣ ፌትህ ሚኒስቴር ይህን ችግር
የሚቀርፌ ሪፍርም ሇመምራት የሚያስችሌ የተቋም ግንባታ እና ሪፍርም ዘርፌ ተዯራጅቶ ወዯ
ተግባር ገብቷሌ፡፡
ከሊይ ከተገሇፁት የረጅምና የመካከሇኛ ጌዜ ስትራቴጂክ ዕቅድች ተመንዝረው በ2017 በጀት
ዓመት የሚተገበሩ ግቦች እና ተግባራትን የሚያመሊክት ይህ መሪ ዕቅዴ ተዘጋጅታሌ፡፡ መሪ እቅደ
በስምንት ክፌልች የተከፇሇ ሲሆን በክፌሌ አንዴ የእቅደ መነሻ ሁኔታ፣ ውስጣዊና ውጫዊ የዲሰሳ
ትንተና፣ በክፌሌ ሁሇት የባሇፇው በጀት አመት የእቅዴ አፇፃፀም በክፌሌ ሦስት የተቋም ራዕይ፣
ተሌዕኮና እሴቶች፣ ክፌሌ አራት የትኩረት መስኮች፣ ስትራቴጂካዊ ግቦች እና ዋና ዋና
ተግባራት፣ ክፌሌ አምስት ቁሌፌ አፇፃፀም አመሊካቾች፣መሇኪያና ኢሊማዎች፣ በክፌሌ ስዴስት
የዕቅዴ ማስፇፀሚያ ስትራቴጂዎች፣ከትትሌና ዴጋፌ ስርአት፣ በክፌሌ ሰባት ፕሮግራሞች፣
ስሌታዊ ግቦች፣ ቁሌፌ የውጤት እና ሇዕቅዴ የማስፇጸሚያ የተመዯበ በጀት ዝርዝር፣ ክፌሌ
ስምንት የዕቅዴና ሪፖርት ግንኙነት ሥርዓት ተካቷሌ፡፡

ተጨማሪ ዕቅዶችና ሪፖርቶች

ጥቅምት፥ 2018 ዓ.ም

Annual Fiscal Plans & Reports
መጋቢት 2015

Annual Fiscal Plans & Reports