•
የኢ.ፋ.ዳ.ሪ ፌትህ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት የህግ የበሊይነትን ከማረጋገጥና የወንጀሌ
ህጉን ከማስከበርና የፋዳራሌ መንግስቱንና የህዝብን ፌትሏብሔራዊ መብትና ጥቅም
በማስጠበቅ ፌትህ ከማስፇን፣ የሲቪሌ ማህበራትን የአገሌግልት አሰጣጥ ጥራት፣ሰነድችን
የማረጋገጥና የመመዝገብ ጥራትና ውጤታማነት፣ የታራሚዎችን ማረምና ማነፅ ጥራትና
ውጤታማነት እንዱሁም የአስተዲር ፌትህ አገሌግልትን አሰጣጡን ውጤታማ ካማዴረግ አኳያ ሀገራዊ ተሌዔኮውን ከግብ ሇማዴረስ የዘርፈን የትኩረት አቅጣጫዎችን ሇማሳካት የሚታዩ አንኳር ክፌተቶችን በመሇየት ሇመቅረፌ እና በሚኒስቴር መስሪያቤቱና በተጠሪ ተቋማት ዯረጃ በተጀመረው ሪፍርም የተገኙትን ውጤቶች ወዯ ሊቀ ዯረጃ ሇማሸጋገርና ቀጣይነቱን ሇማረጋገጥ የረጅም ጊዜ ስትራቴጅያዊ ዔቅዴ በማውጣትና እንዱተገበሩ ስትራቴጅያዊ አመራር መስጠትን የሚጠይቅ በመሆኑ የተቋሙ የአስር ዒመት መሪ ዔቅዴ፤አምስት ዒመታት እና የተጠሪ ተቋማት በማካተት ሇቀጣይ ሶስት ዒመታት የሚከናወኑ ግቦችን የያዘ ዝርዝር ስትራቴጂክ ዔቅዴ በማዘጋጀት በእቅደ መሠረት እየተንቀሳቀሰ ይገኛሌ፡፡ ከዚህ ስትራቴጂክ ዔቅዴ ተመንዝረው በ2016 በጀት ዒመት የሚተገበሩ ግቦች እና ተግባራትን የሚያመሊከት መሪ ዔቅዴ ተዘጋጅቶ ሇሁለም የሚመሇከታቸው የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የስራ ክፌልች እና ሇተጠሪ ተቋማት ካስኬዴ
በማዴረግ ከዚህ ዔቅዴ የየራሳቸውን ዔቅዴ ውጤትን መሠረት ያዯረገ የእቅዴ አፇፃፀም ምዘና ሥርዒት በመንዯፌ ሇተግባራዊነቱ ስትራቴጂና ዝርዝር ግቦችን በመቅረፅ ወዯ ስራ የገቡ ሁለንም የስራ ክፌልችን አፇፃፀም የሚገመገምበት አሰራር ተዘርግቷሌ፡፡
በዚሁ መሠረት የተያዘውን ዔቅዴ ተግባራዊ እያዯረገና እንዱሁም የዒመታዊ የዔቅዴ አፇጻጸሙን የክትትሌና ዴጋፌ አግባብን ሇማጎሌበት በየሩብ ዒመቱ በተሇያየ ዯረጃ በመገምገም ሉስተካከለና ሉሻሻለ የሚገባቸውን ተግባራት በመሇየት በተሇይም በተሻሇ ተነሳሽነት የበሇጠ ውጤት ሇማስመዝገብ የሚያስችለ ግቦች ሊይ ትኩረት በመስጠት መንቀሳቀስ እንዱሚገባ በበሊይ አመራሩ በተሰጡ አቅጣጫዎች መሠረት የ2016 ዒመታዊ የእቅዴ አፇፃፀም ሪፕርቱ ከቁሌፌ ተግባራት መሇኪያዎችና ሉዯረስባቸው ከታሰቡት ኢሊማዎች አንፃር እየተነፃፀረ ተዘጋጅቷሌ፡፡የሪፕርቱ ይዘትም ክፌሌ አንዴ- የኢ.ፋ.ዳ.ሪ ፌትህ ሚኒስቴር ራዔይ፣ ተሌዔኮና እሴቶች፣ ክፌሌ ሁሇት፡-እቅዴ ዝግጅትና ኦረንቴሽን ምዔራፌ፣ ክፌሌ ሶስት፡- እቅዴ ትግበራ ምዔራፌ፣ ክፌሌ አራት፡- ጠንካራና ዯካማ ጎኖች እና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች፣ ክፌሌ አምስት- ማጠቃሇያ፣ ክፌሌ ስዴስት ቁሌፌ አፇፃፀም አመሊካቾች፣ መሇኪያና ኢሊማዎች,ተካተው እንዯሚከተሇው ተዘጋጅቶ ቀርቧሌ፡፡
•
•