ንጉሤ ተንኮሉ ጉደታ

ሥራ አስፈጻሚ
ነሐሴ 25፣ 2011 ዓ.ም. – አሁን

ንጉሴ ተንኮሉ ከነሐሴ 1 ቀን 2011 ዓ.ም  ጀምሮ በሚኒስቴር መ/ቤቱ የሰው ሀብት ቡድን መሪ በመሆን እና ከግንቦት 1 ቀን 2013 ዓም ጀምሮ የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክተር በመቀጠ ልም የሰው ሀብት ብቃትና አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ በመሆን  የስራ ክፍልን በመምራት ላይ ይገኛል። በእርሱ አመራር የስራ ክፍሉ በተሳካ ሁኔታ የሰው ሀብት አስተረዳደርና ስምሪት በመስጠት ተሙ የተሰጠውን ተልዕኮ በማሳካት ረገድ የራሱን አስተዋጽኦ አድርጓል። 

በተሙ በተደረጉ የመዋቅራዊ አደረጃጀት ጥናት ላይ በመሳተፍና  የሰራተኞችን ድልድል በመስራት በኩል በመንግስት በወጡ የሰው ሀብት አስተዳደር ደንብ እና መመሪያ በመከተል በመፈጸም በኩል የራሳቸውን አስተዋጽኦ  አስተዋጽኦ ለማበርከት ችል። በቀጣይም ተሙ ብቁ የሆነ የሰውኃይል በማፍራትና እምሪት በመስጠት በኩል  የሚሰጠውን ተግባርና ኃላፊነት ለመወጣት ዝግጁ ነው።

የትምህርት ዳራ

  • አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፣ ቢዝነስ ኢዱኬሽን ዲግሪ
    ከአዲስ አበባ ንግድ ስራ ኮሌጅ፤ የሰው ሀብት አስተዳደር ፕሮፌሽናል ዲፕሎማ
  • ከአዲስ አበባ ንግድ ስራ ኮሌጅ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ዲግሪ፣ ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ፣ በከተማ አስተዳደር ሁለተኛ ዲግሪ”