
እያሱ ቀለሜ ታረቀኝ በፍትሕ ሚኒስቴር የመንግስት ህግና ፍትሕ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን ከየካቲት 2017 ዓ.ም ጀምሮ በማገልገል ላይ ይገኛሉ። በዚህ ኃላፊነት ማገልገል ከመጀመራቸው አስቀድሞ የብሔራዊ የፍልሰት ትብብር ጥምረት ጽ/ቤት ቡድን መሪ፣ የቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዐቃቤ ህግ እንዲሁም የወረዳ ፍትሕ ጽ/ቤት ዐቃቤ ህግ በመሆን ከጥቅምት 2006 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ብ/ክ/መ/ ፍትሕ ቢሮ እና በፍትሕ ሚኒስቴር አገልግለዋል። ከ11 ዓመት በላይ ባካበቱት ልምድ በኢትዮጵያ የሕግ የበላነት እንዲረጋገጥ እና ፍትሕ እንዲሰፍን በቁርጠኝነት ለማገልገል ዝግጁ ናቸው።