በአገልግሎት ላይ

የተጨማሪ አሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 285/1994

አሁን በሥራ ላይ ያለው የሽያጭ ታክስ የሽያጭ እንቅስቃሴ በተከናወነ ቁጥር በሚፈጥረው ተጨማሪ እሴት ላይ ታክስ መሰብሰብ ስለማያስችል፤

የተጨማሪ እሴት ታክስ ታክስን ላለመክፈል የሚደረገዉ ጥረት የሚስከትለዉን ጉዳት ለመከላከል አንዲሁም ግብር ከፋይ የገኘዉን ትርፍ ለማረጋጋጥ ስለሚረደ፤

በካፒታል ዕቃዎች ላይ የመይጣል የፍጆታ ታክስ በመሆኑ ቁጠባንና እንቨስትመንትን ስለሚያበረታተ፤

የሺያጭ ታክስ በተጨማሪ እሴት ታክስ መተካት ለኢኮኖሚው ዕድገት እና የሚያግዝና የመንግሥት ገቢ ከጠቅላላ ምርት ጋር ያለዉን የመጠን ግንኙነት የሚያሳድግ ስለሆነ ፤

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታዉጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 285/1994
ቀን: ሰኔ 27፥1994 ዓ.ም.
Law Type: proclamation

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

589/2018

ሚያዝያ 20÷2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ

በአገልግሎት ላይ
1401/2018

ሚያዝያ 13÷2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1401/2018

ሚያዝያ 13÷2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ