የወጣ አዋጅ በቴሌኮሙኒኬሽን መስክ በአፈጻጸም ችግር ያስከተሉ አሠራ ሮችን ማሻሻል እና አዳዲስ አሠራሮችን ማስተዋወቅ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣
በቴክኖሎጂና በዓለም አቀፍ የአሠራር ለውጦች ምክንያት የተፈጠሩ አዳዲስ ሬጉላቶሪ ሁኔታዎችን በሕጋችን ውስጥ ማካተት አስፈላጊ በመሆኑ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
Tap the button below to view or download this PDF.
•