ለኢነርጂ ዘርፍ የበጀት ድጋፍ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል 83 ሚሊዮን 500 ሺ ዩሮ (ሰማንያ ሶስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ ዩሮ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ጥር 29 ቀን 2016 ዓ.ም የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህን ስምምነት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 5 ቀን 2016 ዓ.ም ባኣካሄደዉ 17ኛ መደበኛ ስብሰባ ያጸደቀዉ በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
•
•
•
•
•
•
•
•
•