በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ መንግስት እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መካከል የጋራ የባዮሎጂ ምርምር ማዕከል ለማቋቋም የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1421/2018

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 ንዑስ ቁጥር (1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል።

  1. አጭር ርዕስ — ይህ አዋጅ “በኢትዮጵያ መንግስት እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መካከል የጋራ የባዮሎጂ ምርምር ማዕከል ለማቋቋም የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1421/2018” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: 1421/2018
ቀን: ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች